Wednesday, November 29, 2017

Saturday, November 25, 2017

በእርግጥ በኢትዮጵያ ህዝብ መሃከል ጥልቻ፣ በደልና ቂም በቀል አለ? – ከፊልጶስ

በእርግጥ በኢትዮጵያ ህዝብ መሃከል ጥልቻ፣ በደልና ቂም በቀል አለ? – ከፊልጶስ:   የትላንቱ እንቅፋት፣ ዛሬም ይመታናል የትላንቱ ገመድ፣ ዛሬም ይጠልፈናል ፤ ሰምተንም – አልሰማን፣ ሳሰማም ሰምተናል አይተንም – አላየን፣ ሳናይም አይተናል ላለመማር – መማር እኛ ተምረናል። አሁን… አሁን ”ከልሂቃኑ እስከ ኢ-ልሂቃኑ” ድረስ፤ ቀድም ብሎ …

Thursday, November 16, 2017

Monday, November 13, 2017

የህብር ሬዲዮ ህዳር 3 ቀን 2010 ፕሮግራም

የህብር ሬዲዮ ህዳር 3 ቀን 2010 ፕሮግራም:  የሕወሓት አዲሱ የብሄራዊ ደህነት ምክር ቤት እና የሕዝቡ የውጥ ፍላጎት፣በኦህዴድ እና ብአዴን ውስጥ የታዩ ለውጥ ደጋፊዎች፣የተቃዋሚዎች ሚናና የወደፊት የአገሪቷ ዕጣ ላይ ከሁለ�

Thursday, November 2, 2017

ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ምሥረታ አስፈላጊነት – ከብርሃን ጌትነት አየለ

ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ምሥረታ አስፈላጊነት – ከብርሃን ጌትነት አየለ:  የማይለመድ ነገር የለም ቀስ በቀስ ሁሉንም ተላመድነው ። ሲያንገላቱን  ዝም ፣ ሲያፈናቅሉን ዝም ፣ ሲገሉን ፣ ለስደት ሲዳርጉን ፣ ሲከፋፍሉንና ሲለያዩን ብሎም አንዱን የደገፉ መስ